ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶጋን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶጋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በኮፕ31 የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ በአንታሊያ ቱርክ በመገኘት ከፕሬዚዳንት ኤርዶጋን ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ አጋርነት መሠረት በማድረግ የሁለትዮሽ ትብብራችንን የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው ዕድሎች ላይ […] The post ጠቅላይ ሚኒስ